Now Playing: 

Memehir Girma Wondimu • vcd 17

  
Memehir Girma Wondimu • vcd 17
Category: Religion

Views: (12440)

Duration: (02:27:30)

Uploaded: 2012-08-04 12:59:09

  • Embed Code Copy and paste to your website:
  •  
  • BBC (Bulletin Board Code):
  •  
  • Embed code: Disabled
(0) (0 Votes)
  • Description:   (Show More)
    ትንሹ ልጅ እና የዘመኑ መንፈስእንዲህም አለ። አንድ ሰው ሁለት ልጆች ነበሩት። ከእነርሱም ታናሹ አባቱን። አባቴ ሆይ፥ ከገንዘብህ የሚደ...
    ትንሹ ልጅ እና የዘመኑ መንፈስእንዲህም አለ። አንድ ሰው ሁለት ልጆች ነበሩት። ከእነርሱም ታናሹ አባቱን። አባቴ ሆይ፥ ከገንዘብህ የሚደርሰኝን ክፍል ስጠኝ አለው። ገንዘቡንም አካፈላቸው። ከጥቂት ቀንም በኋላ ታናሹ ልጅ ገንዘቡን ሁሉ ሰብስቦ ወደ ሩቅ አገር ሄደ፥ ከዚያም እያባከነ ገዘቡን በተነ። ሁሉንም ከከሰረ በኋላ በዚያች አገር ጽኑ ራብ ሆነ፥ እርሱም ይጨነቅ ጀመር። ሄዶም ከዚያች አገር ሰዎች ከአንዱ ጋር ተዳበለ፥ እርሱም እሪያ ሊያሰማራ ወደ ሜዳ ሰደደው። የሉቃስ ወንጌል ፥ ምዕራፍ 15 ቁር 11 እስከ 15አባታችሁ ማነው? አባታችሁ እግዛብሄርን አትርሱ፡፡እንወቅ፤ እናውቀውም ዘንድ እግዚአብሔርን እንከተል፤ እንደ ወገግታም ተዘጋጅቶ እናገኘዋለን፤ እንደ ዝናብም ምድርንም እንደሚያጠጣ እንደ መጨረሻ ዝናብ ይመጣል። ትንቢተ ሆሴዕ ፥ ምዕራፍ 6 ቁር 3
  • Tags:  Ethiopian  Orthodox  Tewahedo  Miracles  Memehir  Girma  Wondimu  Memhir Orthodoxy  
Bookmark and Share Share
Video Responses (0)
Be the first to post a video response!


Comments  (0 of 0) Post a Comment
Be the first to comment on this video!



Uploaded by: admin
pic
  • Online: Status
  • My Rating:  1 Star 1 Star 1 Star 1 Star 1 Star
  • Last active: 291 days ago
  •  
More from admin